በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በተመደበው ሲአይፒ በጀት በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Levelling Instrument & Hand GPS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments