በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን በሀ/ማ/ከሰም ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት አመት ለመ/ቤቱ የሚያገለግሉ የኮምፒውተር ጥገና፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ጥገና እቃዎች፣ መስተንግዶ አቅርቦት እና ህትመቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments