በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ ጎንደር እያካሄደ ላለው የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ግብአት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ 8000 ሜትር ኪዩብ ዜሮ ቁጥር ጠጠር(aggregate Fine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments