በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ ቀበሌ 04 በሚገኘው ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments