ዋን ኤከር ፈንድ የመጓጓዣ አገልግሎት ለሚሰጡ ተጫራቾች ጨረታ አቅርቧል። ይህን አገልግሎት የምንፈልገው እንደ የዛፍ ዘሮች፣ የፕላስቲክ ሶኬቶች እና የእርሻ መሳሪያዎችን (የውሃ ማጠጫ ጀርዲኖችን፣ ሬኮችን፣ መቀሶችን) በአማራ ክልል ውስጥ ወዳሉት ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ለማጓጓዝ የመጓጓዣ አገልግሎት ለማግኘት የወጣ ጨረታ19 Comments