አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤክስካቫተር ኪራይ፣ የጋቢዎን ግዥ፣ የጋቢዎን ማሰሪያ ሽቦ፣የጋቢዎን መስሪያ ደቆሮ ድንጋይ ማቅረብ፣ የእንስሳት ህክምና ማቴሪያል እና ቁሳቁስ፣ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል19 Comments