በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወጅት፣ በአራጣ፣ በወፈለቅ እና በፈረስ ቤት ቀበሌዎች ያለውን የ17.95 ኪ/ሜ ኤክስካቫተር፣ የሚሰራው በወፍለቅ ቀበሌ፣ ዳምፕ ትራክ ሲኖትራክ/፣ ሎደር፣ ግሊደር እና ሮሎ ኪራይ ለ4ቱም ቀበሌዎች ለመንገድ ጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል19 Comments