ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅ/ስራ ዩኒየን በያዝነው 2018/19 ምርት ዘመን ከሃዋሳ ማእከል የበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል