የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና መለዋዎጫ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የተለያየ አይነት የመኪና ዘይትና ቅባቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ዓመታዊ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል19 Comments