የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የሚጠገኑ ላፕቶፕ፣ እስካነር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የኤሌክትሪካል እና የመካኒካል እቃዎች፣ ላፕቶፕ፣ ፕሪንተር፣ ዴስክ ቶፕ የኮምፒውተር እቃዎች፣ ተሽከርካሪ (62 ሰው የመጫን አቅም ያለው የሰራተኛ ባስ)፣ የመለዋወጫ እቃዎች እና የሞተር ዘይቶች አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል15 Comments