በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኮምፒውተርና ፕሪንተር፣ የመምህራን የጋውን ጨርቅ፣ የልብስ ስፌት፣ የዕጅ ዋጋ፣ የስፖርት መምህራን የአገር ውስጥ ሸራ ጫማና ቱታልዩ ልዩ መሣሪያዎች – የጥገና ዕቃዎች እና የኮምፒውተር የማባዣ ማሽን እና የፕሪንተር ጥገና የሚያስፈልገውን ዕቃ ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰጠገንና ለመግዛት እንዲሁም ለት/ቤቱ መምህራንና ድ/ሰጪ ሰራተኞች እና ተማሪዎች መስተንግዶ የሚያገኙበት የሻይ ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 21 Comments