በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments