በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ወረዳ መስተዳድር የዶዶላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃና የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማ፣ የስፌት አገልግሎት፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments