የጋሞ ቴሌቪዥን ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚወሉ የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የተለያዩ የሚዲያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ተሽከርካሪ በሀገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments