የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ አቅርቦት፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽዳት ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ሞተር ግዥ፣ ፈርኒቸር አጣና/ባህር ዛፍ/ አቅርቦት ጉልበት ሥራ ቀላል ከባድ መኪና መለዋወጫና ጥገና የመኪና እና ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments