በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓመት በሴፍትኔት ካፒታል በተላከው በጀት በወረዳችን ውስጥ በኤዶ ሶሬ ቀበሌ የሚቆፈር ባለ 10,000 ሜትር ኪዩብ የማህብረሰብ ኩሬ ቁፋሮ እና በፋንጎ ዳሞታ እና በፋንጎ ሶሬ ቀበሌ የዓሳ ማራቢያ ጋንዳ ሥራ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments