በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለድጉና ፋንጎ ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2017 በጀት ዓ.ም በሴፍትኔት ካፒታል ለግዥ ከተላከው በጀት የተለያዩ ፍራፍሬ እና የችግኝ ዘር፤ ፖሊቴን ቲውብ፣ የመጠጥ ውሃ ዕቃ፤ የተለያዩ ህንጻ መሳሪያ፤ የተለያዩ የእንጨት አይነቶች፤ በናፍጣ የሚሰሩ ጀነሬተሮች፤ የተለያዩ የማዕድን ውጤቶች እና የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments