በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በዳውሮ ዞን የሚገኘው የዳውሮ ልማት ማህበር የድንጋይ ከሰል ምርት ሥራ ለማካሄድ አስፈላጊውን ፈቃድ ወስዶ ወደ ተግባር ለመግባት በዘርፉ ልምድ ካለው ድርጅት ጋር አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል 15 Comments