በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችና የቢሮ ውስጥ ቁሳቁሶችን /ፈርኒቸሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል