የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የአገር ውስጥ ፈርኒቸር እና የውጭ ፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments