መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ 17-06B ዝርዝር መግለጫው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መሰረት ለአማካሪ መሐንዲስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ የተሰራበት ዘመን 2008 ዓ.ም እና ከዚያ በላይ የሆነ 1 (አንድ) 4 Seats 4 WD Pick Up በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ መኪና መከራየት ይፈልጋል 15 Comments