በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ አልባሳት ፣ የቋሚ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ህትመት ፣ የተለያዩ መስተንግዶ ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ፣ የጭነት ትራንስፖርት ፣ የተለያዩ የልብስ ስፌት ፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር አገልግሎት ፣ የሞንታርቦ ኪራይ ፣ አገልግሎት የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት ፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት እና የድንኳን ኪራይ አገልግሎት የተለያዩ የመኪና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት 15 Comments