በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘው የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ለማስጠገን ዓርብ ጥር 23/2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 50 በአብክመ ጤና ቢሮ በሰሜን ሸዋዞን መስተዳድር ጤና መምሪያ የሞላሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስም የወጣዉን ጨረታመሰረዙን ያስታውቃል19 Comments