ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 32 በአፈ ከሳሽ አያልነሽ ዝለለው እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ክብረት ሳንትይደሩ ገብረህይወት መካከል ባለው የባል እና ሚስት ንብረት መነሻ ግምቱ 2627842.71 አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ግምቱ ለጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል የሚለው በፍ/ቤቱ ከሰጠው ትዕዛዝ ውጪ እና በስህተት ስለሆነ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30ቀን ክፍት ሆኖ በ31ኛ ቀን ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን በሚል መስተካከሉን ይገልጻል19 Comments