በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች እቃዎችን እና ተሽከሪካሪ ሞተር ሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments