በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሞተር ሣይክል፣ የእንሥሣት መድኃኒት እና የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments