የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም. ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለቧንቧ ሥራ፣ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለአይሲቲ የጽህፈት መሳሪያ፣ ለሆቴል ማናጅመንት፣ አይ.ኤም.ዲ፣ ኮንስትራክሽን፣ ባዮሜዲካል፣ ለፈርኒቸር ሜኪንግ፣ ለሜካኒክስ እና ማሺኒግ ቴክኖሎጂ፣ ለሥልጠና አገ/ት የሚውል የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments