በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም. የህንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር አይነቶች እና የሞተር ሳይክል አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments