በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ 1ኛ እና መካከለኛ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል ርዝመቱ 29 ሜትር ስፋቱ 9.5 ሜትር የሆነውን የመማሪያ ክፍል በግልጽ ጨረታ በደረጃ 7/ሰባት/ እና ከዚያ በላይ ባላቸው የግንባታ ስራ ተቋራጭ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments