የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ በጀት በሰሜን ጎንደር ለበየዳ ወረዳ እና በዋግ ህምራ ዞን ለሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ለተማሪዎች የምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ግብአቶችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል 21 Comments