በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለወጣቶችና ስፖርት የተለያዩ የስፖርት ግብዓቶችን ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ጎማ እና ለፖሊስ ጽ/ቤት የፍራሽ ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments