በቂርቆስ ክፍለከተማ የወርሃ የካቲት የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ የህትመት ስራዎች፣ ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዥ፣ ለህንፃ ቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments