ሬስት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የጥበቃና ፅዳት አገልግሎት በመላው ሃገሩቱ እያቀረበ የሚገኝ ሲሆን ለ2017 በጀት ዓመት ለደንበኞቹ ለሚሰጠው የፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል 15 Comments