በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሳሪያዎች የፋብሪካ ውጤቶችን ግዥ፣ የተለያዩ የደን ዘሮች ግዥ፣ የሕንፃ ማስዋብና የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ጠቅላላ ስራ በራሱ ዕቃ አቅርቦት ግዥ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments