የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ግብይት ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጋሞ ዞን እና በአሌ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለአርሶ አደሮች በያዝናቸው ምርት ዘመን 2017 ዓ.ም አ/ምንጭ ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለጣቢያዎች ለበጋ መስኖ፣ ለበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ NPSB ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል 15 Comments