በደ/ኢ/ክ/መ/ በቡርጂ ዞን ሶያማ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሹሌ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መጣያ /ፕላሴንታ እንስኒሬተር፣ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ፣ ለጋንቦ ጤና ጣቢያ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ፣ ለጎቼ ጤና ያቢያ ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ጉድጓድ እንዲሁም ለገላና 2ኛ ደረጃ ት/ ቤት የወንዶች መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments