ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለ2025/26 በጀት ዓመት ለቅርንጫፍ ባንክ ሥራ የሚውል የካውንተርና ፈርኒቸር፣ አልሙኒየም ፓርቲሽን፣ ጂብሰም (Background) እና ተዛማጅ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል