በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ የየዕድውሃ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የሰጡ 3 “ኢንች፣ 2 ½ ” ኢንች፤ 2” ኢንች፤ 1 1/2” ኢንች የብረት ቧንቧ፤ አንጉላር ብረት፤ የብረት ታንከር፤ ጀነሬተር፤ Grounds Forse Submersible Pump with Motor በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል19 Comments