የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የመማሪያ ክፍል እና የስልጠና አውሮፕላን ጥገና የሃንጋር ፕሮጀክት (Classroom and Training Aircraft Maintenance Hangar Project) የዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ በደረጃ-1 ጠቅላላና የህንጻ ስራ አማካሪነት የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍና የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments