የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና መሥሪያ ቤት እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 ጀምሮ እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ድረስ የአንድ ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል 15 Comments