ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ፣ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አራት ኪሎ አካባቢ ባስገነባው ባለ10 ወለል ህንፃ ውስጥ ምድር ወለል እና አንደኛ ወለል ላይ የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን በተለያየ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ወይም መሰማራት ለሚፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል 15 Comments