ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በሚሰጣቸው የተለያዩ አገስግሎቶች ዙሪያ የማኔጅመንት አባላቱን በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች አስተዳደር (Outsourced Service Management) እና የጽዳት ዕቃ የማስመጣት (Cleaning Material and Machineries Import) ላይ የልምድ ልውውጥ እና ስልጠና መስጠት ከሚችሉ ሀገራት ህንድ ቻይና ዱባይ እና ሲንጋፖር እንዲሁም ከአፍሪካ ሀገራት ደቡብ አፍሪካ ኬንያ ጋና እና ናይጄሪያ ከመሳሰት ሀገሮች ከሚገኙ በዘርፉ ካሉ አቅራቢዎች ጋር ሁኔታዎችን በማመቻቸት ስልጠና እና የልምድ ልውውጥ መስጠት ከሚችል ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ ተቋም በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውስ በመግባት አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments