የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የስፖርት አልባሳት፣ የስፖርት ቁሳቁስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሚታተም ህትመት፣ የግንባታ ዕቃ እና አፍሬዲቭ የእጅ ፓምፕ እንዲገዛላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል19 Comments