የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ በአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ በዋና መ/ቤት እና በቃሊቲ ለሚገኙ ሰራተኞች ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 38 ሰው መቀመጫ እና ከዚያ በላይ መቀመጫ ያላቸው ብዛት 6 ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments