የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ እና ጥገና የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments