ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት ለአስተዳደራዊና ለፕሮጀክት ለሚያስፈልጉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፤ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments