የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የውሃ ፓምፕ/Water Pump/፣ ሰብመርሰብል ፓምፕ/Submersible Pump/፣ የሞራ መሳቢያ ፓምፕ፣ ሰርቦ ሞተር እና ጊር ፓምፕ፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ መካከለኛ እና ከባድ ተሽከርካሪ ግዥ፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ፣ የበሬ ክብደት ማንሻ፣ የሸሆና ጥፍር መንቀያ እና የጎድን መሰንጠቂያ ማሽን፣ የተለያዩ የቴክኒክ መገልገያ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች፣ ለህንፃ ግንባታ እና ጥገና የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎች እና የህንፃ ቀለሞች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments