በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል19 Comments