የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ቅ/ጽ/ቤቱ አሁን እየተጠቀመበት በሚገኘው ቢሮ ውስጥ Demolition Work፣ Finishing Work፣ Electrical Installation፣ Sanitary Installation Work፣ Conference Hall Chairs And Sound System With Wireless Speakers And Microphone & Vertical Blinds With Installations መስራት የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል19 Comments