DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ መሠረተ ዕድገት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙትን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብ፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ሻይና ቡና የመሳሰሉትን አገልግሎቶች ለሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሥሪያ ቦታ ያለምንም ኪራይ ክፍያ /በነፃ/ አዘጋጅቶ፣ የውሃ አገልግሎት በነፃ፣ እንዲሁም ለት/ቤቱ ሠራተኞች ብቻ ሳይሆን ለውጪ ደንበኞች አገልግሎት መስጠት እንደምትችሉ እያሳወቅን ለአንድ ዓመት በሚቆይ በኮንትራት በመስጠት ማሠራት ይፈልጋል

15 Comments
  • 12139
  • 12140
  • 12141
  • 12142
  • 12143
DireTenders.com 2025